ዶክመንቴሽን

at TABOR CERAMIC PRODUCTS S.C. as Full-time
 • Working Place:

  Addis ababa
 • Rate/Salary:

  Negotiable
 • Experience

  2-3Year(s) Experience
 • Posted:

  1 month ago / 11 View(s)

Job Description

መገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ኢትዮ ሴራሚክ ጎን ፒካን እንፃ ሁለተኛ ፎቅ ታቦር ሴራሚክስ ውጤቶች አ.ማ ቢሮ

Requirements:

  • ተፈላጊ ትምህርት ደረጃ: የዲግሪ ወይም  ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ችሎታ የጉምሩክ ዶክመቴሽን ሥራ የኤምፖርት ኤክስፖርት  ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ በአመት: 2 ዓመት ,3 ዓምት
  • የሥራ ቦታ: አ.አ

  .

How to apply:

  ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ኢትዮ ሴራሚክ ጎን ፒካን እንፃ ሁለተኛ ፎቅ ታቦር ሴራሚክስ ውጤቶች አ.ማ ቢሮ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆን እንገልፃለን ለበለጠ መረጃ phone: 0911 01 91 23.
 • company:

  TABOR CERAMIC PRODUCTS S.C.
 • Phone:

  0911 01 91 23
 • Duration

  28-Jun-20 - 07-Jul-20
 • Date to apply:

  1 month ago